QandA

  • ክፍያን በሚመለከት በስልክ መጠየቅ ይቻላል። ፦ አዎን በስልክ ቁጥር 703 አምስት ዘጠና ስምንት(598) ሰማንያ(80) ሰማንያ ሰባት(87) በስራ ሰአት ይደውሉልን።
  • ኢሜል አይደርሰኝም። 1። የአላስፈላጊ ኢሜል ማጠራቀምያ ውስጥ ገብቶ ሊሆን ስለሚችል የJunk folder ን ይፈትሹ። 2። ኢሜሎን በትክክል አላስመዘገቡ ይሆናል። ትክክለኛ ኢሜሎንና የእጅ ስልኮን ይላኩልን።
  • የአባላት መናህርያ(Portal ) ገብቼ ሂሳቤን መመልከትና መክፈል እንዴት እችላለሁ? 1. ከታች ያለውን የቪዲዮ መልዕክት ይመልከቱ። 2. የራሶ የሆነ የተመዘገበ ኢሜል ያስፈልጎታል። ከተቸገሩ ይደውሉልን እንረዳዎታለን።