Metropolitan Washington DirByaber Idder (MWDIMARA)

የድር ቢያብር ዕድር መረዳጃ አባላት ከሚከተሉት በአንዱ መክፈል ይችላሉ

1:- e-Check Payment – የቼክ አካውንት እና ራውቲንግ ቁጥሮን ከሰጡን የክፍያ ጥያቄ በሚወጣ ጊዜ በቀጥታ ክፍያው አውቶማቲካሊ እንዲፈጸም እያደረግን ደረሰኙን በኢሜል እና በቴክስት እንልክሎታለን። ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ የለውም። በዚህ ክፍያ ለመጠቀም ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን ይሙሉ። ወይም በስልክ ቁጥር 703 598 8087 ይደውሉ።

2:- ድር ቢያብር ለእያንዳንዱ አባል የግሉን ክፍያ እና ሂሳብ የሚመለከትበት መናሀርያ (Membership account portal) ተዘጋጅቷል። ወደዚህ ፖርታል ለመግባት የተላከሎትን የግብዣ ኢሜል ከፍተው “Accept” የሚለውን መጫን ይኖርቦታል። በዚህ ክፍያ ለመጠቀም ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። ወይም በስልክ ቁጥር 703 598 8087 ይደውሉልን።

3:- ድር ቢያብር ለእያንዳንዱ አባል የክፍያ ጥያቄ (Invoice) በኢሜልና በቴክስት ይልካል። በመልዕክቱ ላይ PAY NOW የሚለውን ተስፈንጣሪ(ሊንክ) በመጫን ክፍያዎን በክሬዲት ወይም በዴቢት ካርድ መክፈል ይችላሉ። ይህ ክፍያ ተጨማሪ 2.9% +0.30 ያስከፍላል። *****ሆኖም በቼክ ለመክፈል የስምምነት ፎርም የሞሉ አባላትን ተጨማሪ አናስከፍልም።

4:- ክፍያዎን በወረቀት ቼክ ወይም መኒ ኦርደር በኤንቨሎፕ አድርገው በፖስታ ቤት መላክ ወይም በዳማ ካፌ ውስጥ ባዘጋጀነው የክፍያ ሳጥን ውስጥ ማድረግ ይችላሉ። ቼኩ ላይ ለ MWDIMARA ብለዉ ይጻፉ። የሚከፍሉት ከርሰዎ ሌላ ወይም ለተጨማሪ አባል ከሆነ፣ የአባሉን ስም መጻፍዎን አይዘንጉ።                                              

Dirbayber Idder                                                   
P.O. Box 4418                                                                
Arlington, VA 22204                                                     

*** በአካል ቼኩን ለመስጠት፣ DAMA PASTRY on Columbia pike ይዘው ይምጡ**